
"ፖለቲከኞች የሶማሌን ሕዝብ እንደ ኢትዮጵያዊ አያስቡትም" የኦብነግ ሥራ አስፈጻሚ አቶ አህመድ መሐመድ - BBC News አማርኛ
ከሦስት ዓመታት በፊት ለውጡን ተከትሎ ለሰላማዊ ትግል ወደ አገር ውስጥ ከገቡ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው። ቢቢሲ ስለ ምርጫና ስለ ፓርቲው እንቅስቃሴ ከኦብነግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የፌደራል መንግሥት ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አህመድ መሐመድ ጋር ቆይታ አድርጓል።

@Asaana